am_tw/bible/other/slain.md

9 lines
1.0 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# እርድ
ብዙውን ጊዜ “ጭፍጨፋ” በአንድ ጊዜ ብዙ እንስሳት ወይም ሰዎችን መግደል ወይም በአሰቃቂ ሁኔታ መግደል ነው። ማረድ በሚለው ቃል ከተጠቀምን ደግሞ ለመብል እንዲሆኑ ጥቂት እንስሳትን መግደልም ይሆናል
* አብርሃም ምድረ በዳ ውስጥ በነበረ ድንኳኑ ሦስት እንግዶች ተቀብሎ ነበር፤ ያማረውን ወይፈን አርደው ለእንግዶቹ መልካም ምግብ እንዲያዘጋጁ አገልጋዮቹን አዘዘ
* ቃሉን የማይከተሉትን ሁሉ እንዲገድሉ (እንዲጨፈጭፉ) እግዚአብሔር መልአኩን እንደላከ ነቢዩ ሕዝቅኤል አመልክቷል
* 1ሳሙኤል እግዚአብሔር ላይ በማመፃቸው 30,000 የሚሆኑ እስራኤላውያን በጠላቶቻቸው ስለተገደሉበት ጭፍጨፋ ይናገራል
* ይህ ቃል፣ “መግደል” ወይም፣ “ማረድ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል