am_tw/bible/other/sister.md

8 lines
715 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# እኅት
እኅት የምትባለው ቢያንስ በአንዱ ወላጅ ከሌላው ጋር የምትጋራ እንስት ናት
* አዲስ ኪዳን በተጻፈበት ዘመን፣ በክርስቶስ የምታምን ሴትን ለማመልከት፣ “እኅት” የሚለው ቃል ጥቅም ላይ ይውል ነበር
* ወንዶችም ሆኑ ሴቶች በክርስቶስ የሚያምኑ ወገኖችን ለማመልከት እንዳንዴ፣ “ወንድሞችና እኅቶች” የተሰኘው ሐረግ ጥቅም ላይ ውሏል
* ብሉይ ኪዳን ውስጥ ባለው መሐልየ መኃልይ፣ “እኅት” የሚያመለክተው ፍቅረኛን ወይም የትዳር ጓደኛን ነው