# እኅት እኅት የምትባለው ቢያንስ በአንዱ ወላጅ ከሌላው ጋር የምትጋራ እንስት ናት * አዲስ ኪዳን በተጻፈበት ዘመን፣ በክርስቶስ የምታምን ሴትን ለማመልከት፣ “እኅት” የሚለው ቃል ጥቅም ላይ ይውል ነበር * ወንዶችም ሆኑ ሴቶች በክርስቶስ የሚያምኑ ወገኖችን ለማመልከት እንዳንዴ፣ “ወንድሞችና እኅቶች” የተሰኘው ሐረግ ጥቅም ላይ ውሏል * ብሉይ ኪዳን ውስጥ ባለው መሐልየ መኃልይ፣ “እኅት” የሚያመለክተው ፍቅረኛን ወይም የትዳር ጓደኛን ነው