8 lines
941 B
Markdown
8 lines
941 B
Markdown
|
# ንጉሣዊ
|
||
|
|
||
|
“ንጉሣዊ” የሚለው ቃል ከንጉሥ ወይም ከልዕልት ጋር የተያያዙ ሰዎችንና ነገሮችን ማለትም ዙፋናቸውን፣ ቤተ መንግሥታቸውን፣ ልብሶቻቸውንና ልጆቻቸውን ይመለክታል።
|
||
|
|
||
|
* “ንጉሣዊ” ተብሎ ለሚጠሉ ነገሮች ምሳሌ የሚሆኑን ነገሮች የንጉሥ ልጆችን፣ ልብሶችን፣ ቤተ መንግሥቶችን፣ ዙፋኖችንና አክሊሎችንም ያካትታል።
|
||
|
* ቤተ መንግሥት ንጉሥ ወይም ንግሥት የሚኖሩበት በጣም የሚያምር ልዩ መኖሪያ ነው።
|
||
|
* ንጉሡ፣ አንዳንዴ “ንጉሣዊ” ልብስ ተብሎ የሚጠራ ልዩ ልብስ ይለብሳል። ብዙ ጊዜ ንጉሥ በጣም ውድ የሆነውንና በቅ አላሉ የማይገኘውን ሐምራዊ ቀለም የተነከረ ልብስ ይለብሳል።
|