am_tw/bible/other/reign.md

8 lines
773 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# መግዛት
መግዛት በአንድ አገር ወይም በአንድ መንግሥትና ሕዝቡ ላይ ንጉሥ መሆን ማለት ነው። አንድ ንጉሥ የሚገዛው እርሱ በሕይወት እስካለ ድረስ ነበር።
* የአጽናፈ ዓለሙ ፈጣሪ ሁሉን የሚችል እግዚአብሔር መላውን ዓለም በንጉሥነቱ ይገዛል።
* እርሱ ንጉሣቸው እንዳይሆን ሲፈልጉ እስራኤል የራሳቸው ንጉሦችን እንዲያነግሡ እግዚአብሔር ፈቀደ።
* ኢየሱስ ክርስቶስ ሲመለስ መላውን ዓለም በንጉሥነት እንደሚገዛና ክርስቲያኖችም ከእርሱ ጋር እንደሚነግሡ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል።