9 lines
790 B
Markdown
9 lines
790 B
Markdown
|
# መገሠጽ
|
||
|
|
||
|
መገሠጽ በቃል ጠበቅ ያለ እርማት መስጠት ሲሆን፣ ብዙውን ጊዜ እንዲህ የሚደረገው ያንን ሰው ከኀጢአት ለመመለስ ነው።
|
||
|
|
||
|
* ክርስቲያኖች ለእግዚአብሔር የማይታዘዙ ሌሎች አማኞችን መገሠጽ እንዳለባቸው አዲስ ኪዳን ያዝዛል።
|
||
|
* ልጆቻቸው አልታዘዝም ካሉ ሊገሥጿቸው እንደሚገባ መጽሐፈ ምሳሌ ወላጆችን ያሳስባል።
|
||
|
* ጠንከር ያለ ተግሣጽ የሚሰጠው በደል የፈጸመ ሰው ከዚያ የበለጠ ኃጢአት እንዳያደርግ ነው።
|
||
|
* ይህ ቃል፣ “ጠንከር ያለ እርምት” ወይም፣ “ምክር” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል።
|