am_tw/bible/other/pomegranate.md

7 lines
492 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ሮማን
ሮማን በሚበላ ቀይ ነገር የተሸፈኑ ብዙ ፍሬዎች ያሉት ጥብቅና ጠንካራን ሽፋን ያለው የፍራፍሬ ዐይነት ነው።
* የውጪ ቅርፊት መልኩ ቀይማ ሲሆን፣ ዘሮቹን የሚሸፍነው ውስጠኛው ክፍል ቀይና ብልጭልጭ ነው።
* ሮማን ሞቃትና ደረቅ የአየር ፀባይ ባላቸው በግብፅና ሌሎች አገሮች በጣም በብዛት ይበቅላል።