This website requires JavaScript.
Explore
Bible In Every Language
Help
Help
Register
Sign In
RPP
/
am_tw
Watch
8
Star
0
Fork
You've already forked am_tw
0
Files
Issues
Pull Requests
Releases
Wiki
Activity
See in Reader
86063cf65f
am_tw
/
bible
/
other
/
pomegranate.md
492 B
Raw
Blame
History
ሮማን
ሮማን በሚበላ ቀይ ነገር የተሸፈኑ ብዙ ፍሬዎች ያሉት ጥብቅና ጠንካራን ሽፋን ያለው የፍራፍሬ ዐይነት ነው።
የውጪ ቅርፊት መልኩ ቀይማ ሲሆን፣ ዘሮቹን የሚሸፍነው ውስጠኛው ክፍል ቀይና ብልጭልጭ ነው።
ሮማን ሞቃትና ደረቅ የአየር ፀባይ ባላቸው በግብፅና ሌሎች አገሮች በጣም በብዛት ይበቅላል።