8 lines
694 B
Markdown
8 lines
694 B
Markdown
|
# ማረሻ
|
||
|
|
||
|
“ማረሻ” አንድን ቦታ ለዘር ለማዘጋጀት መሬቱን ሥርዓት ባለው መልኩ ለመቆፈር የሚያገለግል የእርሻ መሣሪያ ነው።
|
||
|
|
||
|
* ማረሻ ጠለቅ ብሎ መሬቱን ለመቆፈር የሚረዳ ሹል ጫፍ አለው። ትልሙን ማስተካከል እንዲቻል ገበሬው የሚይዘው እጀታ አለው።
|
||
|
* ብዙውን ጊዜ ማረሻ የሚጎተተው በሁለት በሬዎች ወይም ሌሎች እንስሳት ነው።
|
||
|
* ጫፉ ላይ ብረት ወይም ሌላ ሹል ነበር ከመግባቱ ውጪ አብዛኛውን ጊዜ ማረሻ የሚሠራው ከጠንካራ እንጨት ነው።
|