am_tw/bible/other/ordinance.md

8 lines
765 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# መመሪያ
መመሪያ በተወሰነ ማኅበረሰብ ውስጥ ያሉ ሰዎች የሚያከብሩት ሕዝባዊ ደንብ ወይም ትእዛዝና መመሪያ የሚሰጥ ሕግ ነው።
* አንዳንዴ ለዘመናት ጥቅም ላይ በመዋሉ ተቀባይነት ያገኘ ባሕልም መመሪያ ይሆናል።
* በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት መመሪያ እስራኤላውያን እንዲያደርጉት እግዚአብሔር ያዘዘው ነገር ነው። አንዳንድ ነገሮችን ለዘለቄታው እንዲያደርጉ አዟቸዋል።
* “መመሪያ” የሚለው ቃል፣ “ሕዝባዊ ዐዋጅ” ወይም፣ “ደንብ” ወይም፣ “ሕግ” በማለት መተርጎም ይቻላል።