7 lines
787 B
Markdown
7 lines
787 B
Markdown
|
# ዘመድ
|
||
|
|
||
|
“ዘመድ” በሥጋና በደም የቅርብ ግንኙነት ያለው ሰው ነው።
|
||
|
|
||
|
* “ዘመድ” ወላጆችን፣ አያቶችን፣ እኅት ወንድሞችን ወይም ጥቂት ራቅ የሚሉ አክስቶችን፣ አጎቶችን ወይም የእኅት የወንድም ልጆችን የመሳሰሉ ለአንድ ሰው ቀረቤታ ያላቸው ሰዎች ናቸው።
|
||
|
* በጥንቱ እስራኤል አንድ ወንድ ከሞተ ለእርሱ ቅርበት ያለው ወንድ ዘመዱ የሟቹን ሚስት እንዲያገባ፣ ንብረቱን እንዲያስተዳድርና የቤተ ሰቡ ዘር እንዳይጠፋ ማስቀጠል ይጠበቅበት ነበር። እንዲህ ያለው፣ ሂደት፣ “መቤዠት” ይባል ነበር።
|