7 lines
808 B
Markdown
7 lines
808 B
Markdown
|
# ዳኛ፣ ፈራጅ
|
||
|
|
||
|
አስተዳደራዊ፣ ሕጋዊ ወይም መንፈሳዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ትክክልና ስሕተት የሆኑ ነገሮችን የሚወስን ሰው ዳኛ ወይም ፈራጅ ይባላል።
|
||
|
|
||
|
* ትክክል ወይም ስሕተት የሆኑ ነገሮችን በተመለከተ ፍጹም ዳኛ ወይ ፈራጅ እርሱ በመሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ብዙውን ጊዜ ዳኛ የሚባለው እግዚአብሔር ነው።
|
||
|
* የእስራኤል ሕዝብ ወደ ተስፋው ምድር ከገቡ በኋላና በንጉሦች ከመተዳደራቸው በፊት በችግር ጊዜ የሚመሯቸው ዳኞች እግዚአብሔር ሾሞላቸው ነበር። ብዙ ጊዜ እነዚህ ዳኞች ከጠላቶቻቸው አድነዋቸዋል።
|