am_tw/bible/other/hooves.md

7 lines
553 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ሰኮና
ሰኮና ግመልን፣ ላምና በሬን፣ ፈረሶችን፣ አህዮችን፣ በጎችና ፍየሎችን የመሳሰሉ አንዳንድ እንስሳት ታችኛውን የእግራቸውን ክፍል የሚሸፍን ጠንካራ ነገር ነው።
* ሰኮና በምራመዱበት ጊዜ ለእንስሳቱ እግር ይከላከላል።
* ሰኮናቸው የተከፈለና የሚያመስኩ እንስሳት ለመብላት ንጹሕ መሆናቸን እግዚአብሔር ለእስራኤላውያን ተናግሮአል።