8 lines
793 B
Markdown
8 lines
793 B
Markdown
|
# ወራሽ
|
||
|
|
||
|
ወራሽ የሚባለው የአንድ የሞተ ሰው ንብረት ወይም ገንዘብ የመቀበል ሕጋዊ ዕውቅና የተሰጠው ሰው ነው።
|
||
|
|
||
|
* መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈበት ዘመን ዋናው ወራሽ የመጀመሪያው ወንድ ልጅ ነበር፤ አብዛኛውን የአባቱን ንብረትና ገንዘብ የሚቀበል እርሱ ነበር።
|
||
|
* እርሱ መንፈሳዊ አባታቸው በምሆኑ ክርስቲያን የሚወርሱትን መንፈሳዊ ጥቅም አስመክቶ መጽሐፍ ቅዱስ፣ “ወራሽ” የሚለውን ቃል ይጠቀምበታል።
|
||
|
* እንደ የእግዚአብሔር ልጆች ክርስቲያኖች ከክርስቶስ ጋር አብረው ወራሾች መሆናቸው ተነግሯል።
|