# ወራሽ ወራሽ የሚባለው የአንድ የሞተ ሰው ንብረት ወይም ገንዘብ የመቀበል ሕጋዊ ዕውቅና የተሰጠው ሰው ነው። * መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈበት ዘመን ዋናው ወራሽ የመጀመሪያው ወንድ ልጅ ነበር፤ አብዛኛውን የአባቱን ንብረትና ገንዘብ የሚቀበል እርሱ ነበር። * እርሱ መንፈሳዊ አባታቸው በምሆኑ ክርስቲያን የሚወርሱትን መንፈሳዊ ጥቅም አስመክቶ መጽሐፍ ቅዱስ፣ “ወራሽ” የሚለውን ቃል ይጠቀምበታል። * እንደ የእግዚአብሔር ልጆች ክርስቲያኖች ከክርስቶስ ጋር አብረው ወራሾች መሆናቸው ተነግሯል።