7 lines
666 B
Markdown
7 lines
666 B
Markdown
|
# መስቀል
|
||
|
|
||
|
አንድን ነገር መስቀል ያንን ነገር ከመሬት በላይ ማንጠልጠል ማለት ነው።
|
||
|
|
||
|
* በስቅላት የሚፈጸም ቅጣት ብዙውን ጊዜ ሰውዬው አንገት ላይ ገመድ በማጥለቅ መስቀያ ወይም የዛፍ ቅርንጫፍ ላይ ማንጠልጠል ነው። ይሁዳ ራሱን ያጠፋው በዚያ መልኩ ነበር።
|
||
|
* የኢየሱስ መስቀል ላይ መሰቀል የተፈጸመው በሌላ መንገድ ነበር፤ ወታደሮቹ እጅና እግሮቹን በሚስማር ከቸነከሩ በኋላ ነበር ይተቸነከረበትን መስቀል ያቆሙት።
|