am_tw/bible/other/grain.md

7 lines
481 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# እህል
ብዙውን ጊዜ፣ “እህል” የሚያመለክተው እንደ ስንዴ፣ ገብስ፣ በቆሎ፣ ማሽላ ወይም ሩዝን የመሳሰሉ ለምግብ የሚሆኑ እህል ዘሮችን ነው። አንዳንዴ ዘሩ ራሱን ያመለክታል።
* መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በዋናነት የተጠቀሱ እህሎች ስንዴና ገብስ ናቸው።
* የእህል ራስ እህሉ ያለበት የተክሉ አካል ነው።