# እህል ብዙውን ጊዜ፣ “እህል” የሚያመለክተው እንደ ስንዴ፣ ገብስ፣ በቆሎ፣ ማሽላ ወይም ሩዝን የመሳሰሉ ለምግብ የሚሆኑ እህል ዘሮችን ነው። አንዳንዴ ዘሩ ራሱን ያመለክታል። * መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በዋናነት የተጠቀሱ እህሎች ስንዴና ገብስ ናቸው። * የእህል ራስ እህሉ ያለበት የተክሉ አካል ነው።