8 lines
910 B
Markdown
8 lines
910 B
Markdown
|
# ዘላለም
|
||
|
|
||
|
መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ “ዘላለም” የሚያመለክተው ፍጻሜ የሌለውን ጊዜ ነው። አንዳንዴ፣ በታም ረጅም ጊዜን ለማመልከትም ጥቅም ላይ ይውላል።
|
||
|
|
||
|
* “ከዘላለም እስከ ዘላለም” አንድ ነገር ሁሌም እንደሚኖር አጽንዖት የሚሰጥ ቃል ነው።
|
||
|
* “ከዘላለም እስከ ዘላለም” የሚለው ሐረግ ዘላለም ወይም የዘላለም ሕይወት ምን ማለት መሆልኑን የሚያሳይ አገላለጽ መንገድ ነው። ማለቂያ ወይም ማብቂያ የሌለውን ጊዜ ያመለክታል።
|
||
|
* የዳዊት ዙፋን፣ “ለዘላለም” እንደሚጸና እግዚአብሔር ይናገራል። ይህ የሚያመለክተው የዳዊት ዘር የሆነው ኢየሱስ ለዘላለም እንደሚነግሥ ነው።
|