am_tw/bible/other/fig.md

9 lines
950 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# በለስ
በለስ የበለስ ዛፍ ላይ የሚበቅል ትንሽና ጣፋጭ ፍሬ ነው። ሰዎች ትኩሱን፣ ቀቅለው ወይም አድርቀው በለስ መብላት ይችላሉ፣ ወይም ይከትፏቸውና እንደቂጣ አድርገው ይበሏቸዋል።
* የበለስ ዛፎች ቁመት 6 ሜትር ድረስ ያድጋል፤ ሰፋፊ ቅጠሎቻቸው ጥሩ ጥላ ይሆናል።
* እስራኤላውያን እዚያ ከመምጣታቸው በፊት ያበለስ ዛፍ ምድረ ከነዓን ውስጥ በጣም ጠቃሚ መብል ነበር።
* መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በለስ ለምግብና ሌላም ገቢ ለማግኘት ዋና ምንጭ ነበር።
* መጽሐፍ ቅዱስ የእስራኤልን መበልጸግ ወይም አለመበልጸግ ምልክት እንዲሆን በለስን በምሳሌያዊ መልኩ ይጠቀማል (1 ነገሥት 4፣25፤ ኤርምያስ 5፣17)