am_tw/bible/other/falseprophet.md

8 lines
665 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ሐሰተኛ ነብይ
ሐሰተኛ ነብይ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ከእግዚአብሔር ያልተቀበለውን መልእክት ከእግዚአብሔር እንደተቀበለ የሚናገር ሰው ነው።
* የሐሰተኛ ነብያት ትንቢት አይፈጸምም።
* ሐሰተኛ ነብያት በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ ከሚለው ጋር የሚቃረን መልእክት ያስተምራሉ።
* ይህ ቃል፣ “በሐሰት በእግዚአብሔር ስም የሚናገር ሰው” ወይም፣ “የሐሰተኛ አምላክ ነብይ” በማለት መተርጎም ይቻላል።