am_tw/bible/other/dream.md

9 lines
785 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ሕልም
ሕልም ሰዎች ተኝተው እያለ የሚያዩት ወይም አእምሮአቸው ውስጥ የሚለማመዱት ነገር ነው።
* ብዙ ጊዜ ሕልሞች በእውን ያሉ ይመስላሉ ግን አይደለም።
* አንዳንዴ እግዚአብሔር ሰዎችን በሕልም ያስተምራል። አስፈላጊ ከሆነም በቀጥታ በሕልም ይናገራል።
* ከመጸሐፍ ቅዱስ እንደምንመለከተው እግዚአብሔር ወደ ፊት የሚሆነውን የሚያመለክት ሕልም ለሰዎች ይሰጣል።
* ሕልም ከራእይ የተለየ ነው። ሕልም ሰዎች ተኝተው እያለ የሚያዩት ሲሆን፣ ብዙ ጊዜ ግን ራእይ የሚያዩት ነቅተው እያለ ነው።