am_tw/bible/other/doom.md

7 lines
477 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ጥፋት
ጥፋት የሚለው ቃል ምንም ይግባኝ ወይም ማምለጫ የሌለው ፍርድና ኩነኔን ያመለክታል።
* የእስራኤል ሕዝብ በምርኮ ወደ ባቢሎን ሲወሰዱ እነርሱ ላይ ጥፋት መምጣቱን ነቢዩ ሕዝቅኤል አመልክቷል።
* በዐውዱ መሠረት ይህ ቃል፣ “ቅጣት” ወይም፣ “ተስፋ የሌለው ጥፋት” ተብሎ መተርጎም ይችላል።