am_tw/bible/other/divorce.md

7 lines
626 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# መፋታት፣ ፍቺ
መፋታት ጋብቻ የሚቋረጥበት ሕጋዊ አሠራር ነው። ፍቺ ያደረጉ ባልና ሚስት ከእንግዲህ ትዳር ውስጥ አይደሉም ማለት ነው።
* የመፋታት ቃል በቃል ትርጕሙ፣ “መለያየት” ወይም፣ “ማሰናበት” ማለት ሲሆን፣ ሌሎች ቋንቋዎችም እንዲህ ያሉ ፈሊጣዊ አነጋገሮች ይኖሩዋቸዋል።
* “የፍቺ ጽሑፍ” የሚለው፣ “ባልና ሚስቱ መለያየታቸውን የሚያመለክት ሰነድ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል።