am_tw/bible/other/cutoff.md

8 lines
1012 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# መቁረጥ
“መቁረጥ” የሚለው ቃል ማግለልን፣ ማስወገድን ወይም ከዋው ወገን መነጠልን ለማመልከት ጥቅም ላይ ይውል የነበረ ፈሊጣዊ ቃል ነው። ከኀጢአት የተነሣ በመልኮታዊ ፍርድ መገደልን ሊያመለክትም ይችላል።
* በብሉይ ኪዳን ዘመን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ማፍረስ ከእግዚአብሔር ሕዝብና ከእርሱ ፊት መቆረጥን ወይም መለየትን ያስከትል ነበር።
* እርሱን ባለማምለካቸውና ለእርሱ ባለ መታዘዛቸው እንዲሁም የእስራኤል ጠላት ከመሆናቸው የተነሣ እስራኤል ያልሆኑ ሰዎችን እንደሚቆርጥ እግዚአብሔር ተናግሮአል።
* መቁረጥ የሚለው ቃል እግዚአብሔር የወንግዙ ውሃ እንዳይወርድ ያደረገበትን ሁኔታ ለማመልከትም ጥቅም ላይ ውሏል።