# መቁረጥ “መቁረጥ” የሚለው ቃል ማግለልን፣ ማስወገድን ወይም ከዋው ወገን መነጠልን ለማመልከት ጥቅም ላይ ይውል የነበረ ፈሊጣዊ ቃል ነው። ከኀጢአት የተነሣ በመልኮታዊ ፍርድ መገደልን ሊያመለክትም ይችላል። * በብሉይ ኪዳን ዘመን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ማፍረስ ከእግዚአብሔር ሕዝብና ከእርሱ ፊት መቆረጥን ወይም መለየትን ያስከትል ነበር። * እርሱን ባለማምለካቸውና ለእርሱ ባለ መታዘዛቸው እንዲሁም የእስራኤል ጠላት ከመሆናቸው የተነሣ እስራኤል ያልሆኑ ሰዎችን እንደሚቆርጥ እግዚአብሔር ተናግሮአል። * መቁረጥ የሚለው ቃል እግዚአብሔር የወንግዙ ውሃ እንዳይወርድ ያደረገበትን ሁኔታ ለማመልከትም ጥቅም ላይ ውሏል።