am_tw/bible/other/cry.md

8 lines
666 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# መጮኽ
“መጮኽ” እንባ አውጥቶ ማልቀስ ወይም ጭንቅ ውስጥ ያለ ሰው የሚያሰማው ጥሪ ሊሆን ይችላል።
* “መጮኽ” ርዳታ በመፈለግ መጣራት ወይም ጮኽ ብሎ ድምፅን ማሰማት ማለት ነው።
* ይህ ቃል፣ “በአስቸኳይ መጣራት” ወይም፣ “ርዳታ መጠየቅ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል።
* “ወደ አንተ እጮኻለሁ” የሚለው፣ “እንድትረዳኝ አንተን ጠራሁ” ወይም፣ “በመከራዬ እንድትደርስልኝ አንተን ጠራሁ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል።