am_tw/bible/other/cow.md

9 lines
1.1 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ላም፣ ጥጃ፣ ወይፈን፣ ከብት
“ከብት” የሚለው ሳር የሚበሉ በዋነኛነት ደረጃ ለሚሰቱት ሥጋና ወተት ሰዎች የሚያረቧቸው ባለ አራት እግር የእርሻ እንስሳት ናቸው። እንዲህ ካሉት እንስሳት እንስቷ “ላም” ስትባል፣ ተባዕቱ፣ “ወይፈን” ከእነርሱ የሚወለደው፣ “ጥጃ” ይባላል።
* በአንዳንድ አገሮች ባሕል መሠረት ሰዎች ከብቶችን በተለያዩ ዕቃዎች ይለዋወጣሉ። አንዳን ድጊዜ ወንዱ ማግባት ለፈለጋት ልጃገረድ ወላጆች በትሎሽ መልክ ከብት ይሰጣል።
* መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የአይሁድ ሕዝብ ከብቶችን በተለይም፣ ቀይ ጊደር በመባል የምትታወቀውን መሥዋዕት ያቀርቡ ነበር።
* “ጊደር” ገና ጥጃ ያልወለደች ላም ናት።
* “በሬ” ሞፈር ቀንበር በመሸከም ለእርሻ ሥራ የሚያገለግል ከወይፈን ከፍ ያለ የቤት እንስሳ ነው።