10 lines
1.4 KiB
Markdown
10 lines
1.4 KiB
Markdown
|
# መስጠት (መፈጸም)፣ የተሰጠ (ፈጸመ)፣ ስጦታ
|
||
|
|
||
|
በዚህ አግባብ መሠረት፥ “መስጠት” ሲባል አንድን ነገር ለማድረግ መወሰን ወይም ቃል መግባት ማለት ነው።
|
||
|
|
||
|
* አንድን ነገር ለማድረግ ቃል የገባ ሰው፣ ከዚያ አንጻር፣ “የተሰጠ” ሰው ይባላል።
|
||
|
* ለአንድ ሰው አንዳች ዐይነት ተግባር፣ “መስጠት” ያንን ሰው ለዚያ ተግባር መወሰን ማለት ነው። ለምሳሌ ያህል በ2ቆሮንቶስ መልእክቱ ጳውሎስ፣ እግዚአብሔር ሰዎች ከእርሱ ጋር እንዲታረቁ የማድረግን አገልግሎት እግዚአብሔር፣ “ሰጥቶናል” ይላል።
|
||
|
* “መፈጸም” እና፣ “ፈጸም” የተሰኙት ቃሎች ብዙውን ጊዜ ኃጢአትን፣ ዝሙትን፣ ወይም፣ መግደልን የመሳሰሉ መጥፎ ነገሮችን ማድረግን ያመለክታሉ።
|
||
|
* “ተግባር ተሰጠው” የሚለው፣ “ያ ሥራ ለእርሱ ተሰጠ” ወይም ሥራው በአደራ ተሰጠውፋ ወይም በኃላፊነት ተሰጠው ተብሎ መተርጎምም ይችላል።
|
||
|
* “መስጠት” የተሰኘው ቃል፣ “የተሰጠ ተግባር” ወይም፣ “ቃል መስጠት” ተብሎ መተርጎም ይችላል።
|