am_tw/bible/other/chariot.md

8 lines
728 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ሰረገላ
በጥንት ዘመን ሰረገሎች በፈረሶች የሚጎተቱ ቀለል ያለ ክብደት ያላቸው ባለ ሁለት ተሽከርካሪ (ጎማ) መጓጓዣ ነበሩ።
* ሰዎች ሰረገሎቹ ላይ በመቀመጥ ወይም በመቆም ሰዎች ለጦርነት ወይም ለመጓጓዣ ይጠቀሙባቸው ነበር።
* በጦርነት ጊዜ ሰረገሎች ያሉት ሰራዊት በፍጥነትና በቀላሉ ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ ሰረገሎች በሌሉት ሰራዊት ላይ የበላይነት ይኖራቸው ነበር።
* የጥንት ግብፃውያንና ሮማውያን በፈረሶችና በሰረገሎች በመጠቀም ይታወቁ ነበር።