am_tw/bible/other/chaff.md

7 lines
695 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ገለባ
ደረቅ የእህል ዘር መከላከያ ሽፋን ነው። ገለባ ለምግብነት አይጠቅምም፤ ስለዚህም ከእህሉ እንዲለያይ ይደረግና በኋላ ይጣላል።
* ብዙውን ጊዜ ገለባው ከእህሉ የሚለየው እህሉን ወደ አየር በመበተን ነበር፤ ነፋስ ገለባውን ይወስደዋል፣ እህሉ ግን መሬት ላይ ይወድቃል። ይህ ሂደት “ማበራየት” ይባላል።
* መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ይህ ቃል ክፉ ሰዎችንና ጥቅም የሌለው ነገርን ለማመልከት በምሳሌያዊ አነጋገር ጥቅም ላይ ይውላል።