am_tw/bible/other/bookoflife.md

7 lines
919 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# የሕይወት መጽሐፍ
“የሕይወት መጽሐፍ” የሚለው ቃል እርሱ ያዳናቸውንና የዘላለም ሕይወት ያሰጣቸውን ሰዎች ስም የጻፈበትን መዝገብ ያመለክታል።
* መጽሐፍ ቅዱስ ይህን፣ “የበጉ የሕይወት መጽሐፍ” ይለዋል። “የኢየሱ የበጉ የሆኑ ሰዎች የተጻፈበት የሕይወት መጽሐፍ” ተብሎ መተርጎምም ይችላል። የእርሱ በማመን የዘላለም ሕይወት እንዲኖራቸው የኢየሱስ መስቀል ላይ መሞት የሰዎችን ኃጢአት ዕዳ ከፍሏል።
* መጽሐፍ፣ “ጥቅልል ጽሑፍ” ወይም፣ “ደብዳቤ፣ መልእክት” ወይም፣ “ጽሑፍ” ወይም፣ “ሕጋዊ ሰነድ” ማለትም ይሆናል። ቃል በቃል ወይም ምሳሌያዊ ሊሆን ይችላል።