# የሕይወት መጽሐፍ “የሕይወት መጽሐፍ” የሚለው ቃል እርሱ ያዳናቸውንና የዘላለም ሕይወት ያሰጣቸውን ሰዎች ስም የጻፈበትን መዝገብ ያመለክታል። * መጽሐፍ ቅዱስ ይህን፣ “የበጉ የሕይወት መጽሐፍ” ይለዋል። “የኢየሱ የበጉ የሆኑ ሰዎች የተጻፈበት የሕይወት መጽሐፍ” ተብሎ መተርጎምም ይችላል። የእርሱ በማመን የዘላለም ሕይወት እንዲኖራቸው የኢየሱስ መስቀል ላይ መሞት የሰዎችን ኃጢአት ዕዳ ከፍሏል። * መጽሐፍ፣ “ጥቅልል ጽሑፍ” ወይም፣ “ደብዳቤ፣ መልእክት” ወይም፣ “ጽሑፍ” ወይም፣ “ሕጋዊ ሰነድ” ማለትም ይሆናል። ቃል በቃል ወይም ምሳሌያዊ ሊሆን ይችላል።