am_tw/bible/other/ax.md

8 lines
1.1 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# መጥረቢያ
* መጥረቢያ ዛፍን ወይም እንጨትን ለመቁረጥና ለመፍለጥ የሚያገለግል መሣሪያ ነው
* ብዙውን ጊዜ መጥረቢያ ረጅም የእንጨት እጀታ(መያዣ) እና ጫፉ ላይ የተያያዘ ብረት ይኖረዋል
* በእናንተ አካባቢ መጥረቢያ የሚመስል ሌላ መሣሪያ ካላችሁ “መጥረቢያ” የሚለውን ቃል ስትተረጉሙ የዚያን መሣሪያ ስም ማስገባት ትችላላችሁ
* ይህ ቃል መተርጎም የሚችልባቸው ሌሎች መንገዶች፥ “ዛፍ መቁረጫ መሣሪያ” ወይም “ብረት ያለበት የእንጨት መሣሪያ” ወይም፥ “ረጅም እጀታ ያለው እንጨት መቁረጫ መሣሪያ” የተሰኙትንም ይጨምራል
* ከብሉይ ኪዳን ከምናየው አንድ አጋጣሚ አንድ የመጥረቢያ ብረት ወንዝ ውስጥ ወድቆ ነበር፤ ስለዚህ ያ የመጥረቢያ ብረት ከእንጨት እጅታው የሚላቀቅ ዓይነት ነበር ቢባል የተሻለ ይሆናል