7 lines
541 B
Markdown
7 lines
541 B
Markdown
|
# ቀስተኛ
|
||
|
|
||
|
* “ቀስተኛ” የሚለው ቃል በቀስትና ደጋን የመጠቀም ችሎታ ያለውን ሰው ያመለክታል
|
||
|
* በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቀስተኛ በሰራዎት ውስጥ ሆኖ ለመዋጋት ቀስትና ደጋን የሚጠቀም ወታደር ነው
|
||
|
* ቀስተኛ በአሦራውያን ወታደራዊ ኅይል ውስጥ ሁነኛ ድርሻ ነበራቸው
|
||
|
* አንዳንዶች ይህን ቃል በተመለከተ፥ “የደጋን ሰው” የሚል ቃል ይኖራቸዋል።
|