am_tw/bible/names/zacchaeus.md

8 lines
458 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ዘኬዎስ
ዘኬዎስ የኢያሪኮ ሰው ሲሆን፣ በጣም የሚታወቀው ኢየሱስን ለማየት ዛፍ ላይ በመውጣቱ ነው።
* ዘኬዎስ በኢየሱስ ሲያምን ሕይወቱ ሙሉ ብሙሉ ተለወጠ።
* የሀብቱን ግማሽ ለድኾች ለመስጠት ቃል ገባ።
* ያለ አግባብ ቀረጥ ላስከፈላቸው ሰዎች አራት እጥፍ አድርጎ ለመመለስ ቃል ገባ።