# ዘኬዎስ ዘኬዎስ የኢያሪኮ ሰው ሲሆን፣ በጣም የሚታወቀው ኢየሱስን ለማየት ዛፍ ላይ በመውጣቱ ነው። * ዘኬዎስ በኢየሱስ ሲያምን ሕይወቱ ሙሉ ብሙሉ ተለወጠ። * የሀብቱን ግማሽ ለድኾች ለመስጠት ቃል ገባ። * ያለ አግባብ ቀረጥ ላስከፈላቸው ሰዎች አራት እጥፍ አድርጎ ለመመለስ ቃል ገባ።