7 lines
582 B
Markdown
7 lines
582 B
Markdown
|
# ትዕማር
|
||
|
|
||
|
ብሉይ ኪዳን ውስጥ ትዕማር ተብለው የተጠሩ በርካታ ሴቶች ነበሩ። ትንቢተ ሕዝቅኤል ውስጥ ትዕማር የተባለ ቦታ ተጠቅሷል
|
||
|
|
||
|
* ትዕማር የይሁዳ ልጅ ማስት ነበርች። የኢየሱስ ክርስቶስ ጥንታዊ አባት የሆነው ፋሬስ የተወለደው ከእርሷ ነበር
|
||
|
* ከንጉሥ ዳዊት ልጆች አንዷ ትዕማር ትባል ነበር፤ ከፊል መንድሟ አሆነው አምኖን አስገድዶ በመድፈር ሕይወቷን አበላሸ
|