10 lines
920 B
Markdown
10 lines
920 B
Markdown
|
# ሶርያ
|
||
|
|
||
|
ሶርያ ከእስራኤል ሰሜን ምሥራቅ የሚገኝ አገር ነው። አዲስ ኪዳን በተጻፈበት ዘመን በሮም መንግሥት የሚተዳደር አገር ነው
|
||
|
|
||
|
* በብሉይ ኪዳን ዘመን ሶርያውያን ወታደራዊ ዐቅም የነበራቸ የእስራኤላውያን ጠላት ነበሩ
|
||
|
* ሶርያውያን ንዕማን ነቢዩ ኤልሳዕ ከለምጹ የፈወሰው የሶርያ ወታደሮች አዛዥ ነበር
|
||
|
* አብዛኞቹ የሶርያ ነዋሪዎች ከኖኅ ልጅ ከሴም የተወለደው የአራም ዘሮች ናቸው
|
||
|
* የሶርያ ዋና ከተማ ደማስቆ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ብዙ ጊዜ ተጠቅሳለች
|
||
|
* ሳውል እዚያ የነበሩ ክርስቲያኖችን ለማሳደድ ወደ ደማስቆ ለመሄድ መንገድ ላይ ነበር፤ ኢየሱስ ያን ከማድረግ አስቆመው
|