am_tw/bible/names/simeon.md

8 lines
894 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ስምዖን
መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስምዖን የተባሉ ጥቂት ሰዎች ነበሩ
* ብሉይ ኪዳን ውስጥ የያዕቆብ (እስራኤል) እና የልያ ሁለተኛ ልጅ ስምዖን ይባል ነበር። የእርሱ ዘሮች ከአሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶች አንዱ ሆኗል።
* የስምዖን ነገድ የከነዓንን ደቡባዊ ጫፍ፣ ማለትም የይሁዳ ርስት ክፍል የነበረውን አካባቢ ይዞ ነበር
* ማርያምና ዮሴፍ ሕፃን ኢየሱስን ለእግዚአብሔር ለመስጠት ወደዚያ ባመጡት ጊዜ ስምዖን የሚባል ፃድቅ ሰው በኢየሩሳሌም ቤተመቅደስ ነበር ስምዖን ኢየሱስን ባረከ፤ የሰዎች ሁሉ አዳኝ የሚሆነውን መሲሕ በመስጠቱም እግዚአብሔርን አመሰገነ