8 lines
616 B
Markdown
8 lines
616 B
Markdown
|
# ሰናዖር
|
||
|
|
||
|
ሰናዖር፣ “የሁለት ወንዞች አገር” ማለት ሲሆን በደቡባዊ ሜሶፖታሚያ ላለው ሜዳ ወይም አካባቢ የተሰጠ ስም ነበር
|
||
|
|
||
|
* በኋላ ላይ ሰናዖር ከላድ ከዚያም ባቢሎን ተብሏል
|
||
|
* ሰናዖር ውስጥ በጣም የታወቀው የባቤል ከተማ ሊሆን ይችላል፤ ረጅም ግንብ የሠሩ እዚያ የነበሩ ጥንታዊ ሕዝብ ነበሩ
|
||
|
* አብርሃም በዚያ ዘመን ከለድያ ተብሎ ይጠራ ወደነበረው ወደዚህ አካባቢ የመጣው ከዑር ነበር
|