am_tw/bible/names/sennacherib.md

10 lines
754 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ሰናክሬም
ሰናክሬም ነነዌ ሀብታምና ተፈላጊ ከተማ እንድትሆን ታላቅ የአሦር ንጉሥ ነበር
* ንጉሥ ሰናክሬም ከባቢሎንና ከይሁዳ መንግሥት ባደረጋቸው ጦርነቶች ይታወቃል
* በጣም እብሪተኛና በያህዌ የተሳለቀ ንጉሥ ነበር
* በንጉሥ ሕዝቅያስና በነቢዩ ኢሳይያስ ዘመን ሰናክሬም ኢየሩሳሌምን አጠቃ
* ያህዌ የሰነክሬም ሰራዊት እንዲደመሰስ አደረገ
* ብሉይ ኪዳን ውስጥ ያሉት መጽሐፈ ነገሥትና መጽሐፈ ዜና መዋዕል በአገዛዝ ዘመኑ ስላደረጋቸው አንዳንድ ነገሮች ያመለክታሉ