7 lines
452 B
Markdown
7 lines
452 B
Markdown
|
# ፌጎር፣ ፌጎር ተራራ፣ ፌጎር በአል
|
||
|
|
||
|
ፌፎር ከጨው ባሕር በስተ ምሥራቅ ሞዓብ ምድር ውስጥ የሚገኝ ተራራ ስም ነው። የሮቤል ነገድ የሚኖረው እዚህ ነበር።
|
||
|
|
||
|
* “ቤት ፌፎር” የፌጎር ከተማ ሌላ ስም ነበር።
|
||
|
* “ፌጎር በአል” ሞዓባውያን ፌጎር ተራራ ላይ የሚያመልኩት የሐሰት አምላክ ነው።
|