# ፌጎር፣ ፌጎር ተራራ፣ ፌጎር በአል ፌፎር ከጨው ባሕር በስተ ምሥራቅ ሞዓብ ምድር ውስጥ የሚገኝ ተራራ ስም ነው። የሮቤል ነገድ የሚኖረው እዚህ ነበር። * “ቤት ፌፎር” የፌጎር ከተማ ሌላ ስም ነበር። * “ፌጎር በአል” ሞዓባውያን ፌጎር ተራራ ላይ የሚያመልኩት የሐሰት አምላክ ነው።