am_tw/bible/names/meshech.md

7 lines
701 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ምሳሕ
ምሳሕ የኖኅ ልጅ የያፌት ልጅ ነው። ሌላው ሞሳሕ ተብሎ የተጠራ ሰው የኖኅ ልጅ የሴም የልጅ ልጅ ነው።
* ከመጽሐፍ ቅዱስ እንደምንመለከተው የየለያዩ ሰዎች ስም የአካባቢ ወይም የአገር ስም ሆነዋል። ሞሳሕ የተባለውም ምድር ከእነዚህ ሰዎች በአንዱ ተጠርቶ ሊሆን ይችላል።
* ይህ ስም የተለያዩ ነገሮችን እንደሚያመለክት ግልጽ ለማድረግ እንደ ዐውዱ አገባብ፣ “ሞሳሕ የተባለው ቦታ” ወይም፣ “ሞሳሕ የተባለው ሰው” ማለት ይቻላል።