8 lines
658 B
Markdown
8 lines
658 B
Markdown
|
# ማርታ
|
||
|
|
||
|
ማርታ ቢታንያ በተባለ ቦታ ትኖር የነበረ የኢየሱስ ተከታይ ሴት ናት።
|
||
|
|
||
|
* ማርታ ማርያም የምትባል እኅትና አልዓዛር የሚባል ወንድም ነበራት፤ ሁለቱም የኢየሱስ ተከታዮች ነበር።
|
||
|
* አንድ ጊዜ እኅቷ ተቀምጣ ኢየሱስ ሲያስተምር ስትሰማ ማርታ ግን ምግብ ለማዘጋጀት ወዲያ ወዲህ እያለች ነበር።
|
||
|
* አልዓዛር ሞቶ በነበረ ጊዜ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን እንደምታምን ማርታ ለኢየሱስ ተናገረች።
|