# ማርታ ማርታ ቢታንያ በተባለ ቦታ ትኖር የነበረ የኢየሱስ ተከታይ ሴት ናት። * ማርታ ማርያም የምትባል እኅትና አልዓዛር የሚባል ወንድም ነበራት፤ ሁለቱም የኢየሱስ ተከታዮች ነበር። * አንድ ጊዜ እኅቷ ተቀምጣ ኢየሱስ ሲያስተምር ስትሰማ ማርታ ግን ምግብ ለማዘጋጀት ወዲያ ወዲህ እያለች ነበር። * አልዓዛር ሞቶ በነበረ ጊዜ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን እንደምታምን ማርታ ለኢየሱስ ተናገረች።