7 lines
525 B
Markdown
7 lines
525 B
Markdown
|
# ልያ
|
||
|
|
||
|
ልያ ከያዕቆብ ሚስቶች አንኳ ነበረች። የዐሥር ወንዶች ልጆች እናት ስትሆን ዐሥሩ ልጆች ከእስራኤል ነገዶች የተወሰኑት ነበሩ።
|
||
|
|
||
|
* የልያ አባት የይስሐቅ ሚስት የነበረችው የራሔል ወንድም ነበር።
|
||
|
* ምንም እንኳ ልያ የእኅቷ የራሔልን ያህል ያዕቆብ የሚወዳት ሴት ባትሆንም፣ እግዚአብሔር ባርኳታል፤ ብዙ ልጆችም ሰጥቷታል።
|