# ልያ ልያ ከያዕቆብ ሚስቶች አንኳ ነበረች። የዐሥር ወንዶች ልጆች እናት ስትሆን ዐሥሩ ልጆች ከእስራኤል ነገዶች የተወሰኑት ነበሩ። * የልያ አባት የይስሐቅ ሚስት የነበረችው የራሔል ወንድም ነበር። * ምንም እንኳ ልያ የእኅቷ የራሔልን ያህል ያዕቆብ የሚወዳት ሴት ባትሆንም፣ እግዚአብሔር ባርኳታል፤ ብዙ ልጆችም ሰጥቷታል።