10 lines
1.2 KiB
Markdown
10 lines
1.2 KiB
Markdown
|
# ኢዮአታም
|
||
|
|
||
|
ብሉይ ኪዳን ውስጥ ኢዮአታም ተብለው የሚጠሩ ሦስት ሰዎች አሉ።
|
||
|
|
||
|
* ኢዮአታም የሚባለው አንዱ የጌዴዎን ታናሽ ልጅ ነበር። ሌሎች ወንድሞቻቸውን ሁሉ የገደለው ታላቅ ወንድሙ አቤሜሌክን ድል ለማድረግ ኢዮአታም ተባብሮአል።
|
||
|
* ሌላው ኢዮአታም የሚባል ሰው ከአባቱ ከዖዝያን ሞት በኋላ ለአስራ ስድስት ዓመት የይሁዳ ንጉሥ የነበረ ነው።
|
||
|
* እንደአባቱ ሁሉ ኢዮአታም ለእግዚአብሔር የታዘዘ መልካም ንጉሥ ነበር።
|
||
|
* ይሁን እንጂ እንደአባቱ ሁሉ ንጉሥ ኢዮአታም ጣዖት የሚመለክባቸው ቦታዎችን አላጠፋም፤ ይህም በኋላ ላይ ሕዝቡ እንደገና ጣዖት ወደማምለክ እንዲመለሱ አድርጓል። የጣዖት አምልኮ ሌላው ውጤት የኢዮአታም ልጅ አካዝ ክፉ ንጉሥ መሆኑ ነበር።
|
||
|
* ኢዮአታም የማቴዎስ ወንጌል ውስጥ ባለው የኢየሱስ ክርስቶስ የዘር ሐረግ ከተዘርዘሩት ጥንተ አባቶች አንዱ ነበር።
|